YIBE Real-estate

News

አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጥሪትን ከማፍራት በተጨማሪ የእድሜ ልክ እድል ነው።

አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጥሪትን ከማፍራት በተጨማሪ የእድሜ ልክ እድል ነው።

#አፍሪካ,ህብረት #ሳርቤት
አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጥሪትን ከማፍራት በተጨማሪ የእድሜ ልክ እድል ነው።

አስደማሚ መንደር እርስዎን እየጠበቀ ነው
ማራኪ ዲዛይን ከግሩም እይታ ጋር

✨ባለ 1 መኝታ 96.94 ካሬ

✨ባለ 2መኝታ 153.95 , 154.29 ካሬ

✨ባለ 3 መኝታ 200.67 ካሬ

ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ በፍጥነት እየተሰራ
ይገኛል::

የጋራ መጠቀሚያ
የውሀ ፋውንቴን
የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
4 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ(ቤዝመንት + 1ኛ፣2ኛ እና 3ኛ)
ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ
የ እስፓርት ማዘውተሪያ
የከርሰ ምድር ውሀ
ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት ፕሮግራማችን ላይ ይገኙ።

አሁኑኑ የዚህ አዋጭ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ::

+251 906 686 868
+251 987 855 555 ይደውሉ

Compare listings

Compare